ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሞት ቅጣት የተጣለባቸውን የዩናይትድ ስቴትስ ዜጎች ለአሜሪካ ልታስተላልፍ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሞት ቅጣት የተጣለባቸውን የዩናይትድ ስቴትስ ዜጎች ለአሜሪካ ልታስተላልፍ ነው
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሞት ቅጣት የተጣለባቸውን የዩናይትድ ስቴትስ ዜጎች ለአሜሪካ ልታስተላልፍ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.04.2025
ሰብስክራይብ

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሞት ቅጣት የተጣለባቸውን የዩናይትድ ስቴትስ ዜጎች ለአሜሪካ ልታስተላልፍ ነው

አሜሪካ የ2024ቱን ጥቃት አጥብቃ እንደምታወግዝ እና ተጠያቂ አካላት በአግባቡ መቀጣታቸውን እንደምትደግፍ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር  ቃል አቀባይ ታሚ ብሩስ ተናግረዋል።

የዲሞክራቲክ ኮንጎ ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ቺሴኬዲ በግንቦት ወር 2024 በተካሄደው መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ላይ የተሳተፉ ሶስት የአሜሪካ ዜጎችን የሞት ቅጣት ወደ እድሜ ልክ እስራት ቀይረዋል።

ውሳኔው ኮንጎ ከአሜሪካ ጋር የማዕድን ስምምነት ለመድረስ እየተነጋገረች ባለበት እና ሀሉቱ አካላት በጉዳዩ ዙሪያ መግባባት ላይ እየደረሱ ባሉበት ወቅት የመጣ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0