አሜሪካ በዩኤስኤአይዲ አማካኝነት በማሊ የፖለቲካ ግቦቿን እያራመደች ነው ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

ሰብስክራይብ

አሜሪካ በዩኤስኤአይዲ አማካኝነት በማሊ የፖለቲካ ግቦቿን እያራመደች ነው ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

"በማሊ የአሜሪካ እርዳታ የሚሰጥበት መንገድ ማሊያውያን ቅድሚያ የሚሰጧቸውን ጉዳዮች እንዲወስኑ ወይም እርዳታውን የሚያደርሱትን መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እንዲመርጡ እንደማይፈቀድ እና ገንዘቡ በብሔራዊ በጀት ውስጥ እንደማያልፍ" ለስፑትኒክ የተናገሩት የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብዱላዬ ዲዮፕ፤ የአፍሪካ ሀገራት ከዚህ እውነታ መማር አለባቸው ብለዋል።

እንደ ብሪክስ ያሉ አዳዲስ ማዕቀፎች እድገትን ሊያደናቅፉ የሚችሉ የፖለቲካ ገደቦችን ሳይጭኑ ለሀብቶች በር ይክፍታሉ ሲሉም ሚኒስትሩ ገለጻ አድርገዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0