ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ሁለተኛውን ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ ከፈተ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ሁለተኛውን ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ ከፈተ
ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ሁለተኛውን ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ ከፈተ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ሁለተኛውን ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ ከፈተ

ቦሌ አንበሳ ጋራጅ ፊት የተከፈተው የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ በ1 ሰከንድ 1 ኪሎሜትር ለመጓዝ የሚያስችል የኤሌክትሪክ ኃይል ይሞላል፡፡ በተጨማሪም በ15 ደቂቃ ውስጥ ሙሉ የኤሌክትሪክ ኃይል የመሙላት አቅም አለው ተብሏል።

ጣቢያው ሰው ሰራሽ አስተውሎት እንደተገጠመለት እና የባትሪ መስፈርቶች እና የደንበኛን ትዕዛዝ በመተንተን የባትሪውን ደህንነት እንደሚፈትሽ ተነግሯል፡፡ ጣቢያው በአንድ ጊዜ 16 መኪኖችን ያስተናግዳል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ሁለተኛውን ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ ከፈተ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ሁለተኛውን ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ ከፈተ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0