ከአራት ኪሎ እስከ ሽሮ ሜዳ ያለው ቦታ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መንደር እንዲሆን ተወሰነ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከአራት ኪሎ እስከ ሽሮ ሜዳ ያለው ቦታ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መንደር እንዲሆን ተወሰነ
ከአራት ኪሎ እስከ ሽሮ ሜዳ ያለው ቦታ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መንደር እንዲሆን ተወሰነ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.04.2025
ሰብስክራይብ

ከአራት ኪሎ እስከ ሽሮ ሜዳ ያለው ቦታ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መንደር እንዲሆን ተወሰነ

ውሳኔው የተላለፈው የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ ትናንት ባካሄደው የ4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው።

መንደሩ አምስት ካምፓሶች፣ ኮሌጆችንና ምርምር ኢንስቲትዩቶችን፣ ዋናው መሥርያ ቤትና ሁለት ሙዚዬሞች እንደሚያካትት ተገልጿል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0