ሩሲያ የብሪክስ አባል ሀገራት በዩክሬን ጦርነት ላይ የያዙትን አቋም እንደምታደንቅ የሩሲያ የብሪክስ ተወካይ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ የብሪክስ አባል ሀገራት በዩክሬን ጦርነት ላይ የያዙትን አቋም እንደምታደንቅ የሩሲያ የብሪክስ ተወካይ ተናገሩ
ሩሲያ የብሪክስ አባል ሀገራት በዩክሬን ጦርነት ላይ የያዙትን አቋም እንደምታደንቅ የሩሲያ የብሪክስ ተወካይ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.04.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ የብሪክስ አባል ሀገራት በዩክሬን ጦርነት ላይ የያዙትን አቋም እንደምታደንቅ የሩሲያ የብሪክስ ተወካይ ተናገሩ

ተወካዩ ፓቬል ክኒያዜቭ በቫልዳይ የውይይት ክለብ ላይ ባደረጉት ንግግር አቋሙን "ሚዛናዊ" ሲሉ ገልፀውታል።

ቻይና እና ብራዚል በዩክሬን ዙሪያ ያደረጉትን ስምምነት እንዲሁም የአፍሪካ ሀገራትና ህንድ ዓለም አቀፍ የሰላም ጥረቶች አካል የሆኑ እንቅስቃሴዎችን እንዳደረጉ አንስተዋል።

"ይህ ማለት አጋሮቻችን ለምሳሌ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ምን ማድረግ እንዳለባቸው አንነግራቸውም ማለት ነው" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0