ኢትዮጵያ በብሪክስ ውስጥ የነበራትን የመጀመሪያ ዓመት ቆይታ ገመገመች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በብሪክስ ውስጥ የነበራትን የመጀመሪያ ዓመት ቆይታ ገመገመች
ኢትዮጵያ በብሪክስ ውስጥ የነበራትን የመጀመሪያ ዓመት ቆይታ ገመገመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በብሪክስ ውስጥ የነበራትን የመጀመሪያ ዓመት ቆይታ ገመገመች

የኢትዮጵያ የብሪክስ ተሳትፎ በሁለተኛው የብሪክስ ፖሊሲ ውይይት ላይ ተገምግሟል። 

የኢትዮጵያ የኤክስፐርት ተቋማት የብሪክስ ዕይታዎች ለሀገራዊ ህልሞች ስኬቶች በሚል ሃሳብ በተካሄደው መድረክ ኢትዮጵያ በብሪክስ አባል ሀገራት ሰፊ ገበያ ተጠቃሚ መሆኗን ተሳታፊዎቹ ተናግረዋል። 

የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ በብሔራዊ ደረጃ ምሁራንን ያሳተፈው መድረክ ለብሪክስ አጀንዳ ግብዓት እንደሚሆንና የተሰበሰበው ሀሳብ ለብሪክስ ሀገራት ተወካዮች እንደሚቀርብ ተናግረዋል።

ኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነቷ በተለያዩ መስኮች ተጠቃሚነቷን እንዲያረጋግጥ ጠንክራ እየሠራች ትገኛለች።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0