ኬኒያ በአዲሱ የአሜሪካ ቀረጥ ለመጠቀም እንዳሰበች ገለጸች
15:08 08.04.2025 (የተሻሻለ: 15:24 08.04.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኬኒያ በአዲሱ የአሜሪካ ቀረጥ ለመጠቀም እንዳሰበች ገለጸች
ናይሮቢ ወደ አሜሪካ በምትልካቸው ምርቶች ከተወዳዳሪዎቿ የተሻለ ብልጫ እንደሚኖራት ተስፋ አድርጋለች፡፡
"ሌሎች የጨርቃ ጨርቅ ላኪ ሀገራት በጣም ከፍተኛ ቀረጥ እየገጠማቸው በመሆኑ ኬኒያ ለገዢዎች አማራጭ ምንጭ መሆን ትችላለች" ሲሉ የንግድ ሚኒስትሩ ሊ ኪንያንጁ ለመገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል።
የትራምፕ አስተዳደር በኬኒያ ላይ 10 በመቶ ቀረጥ ጥሏል።
እ.ኤ.አ. በ2024 የአፍሪካዊቷ ሀገር 737 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት እቃ ወደ አሜሪካ ልካለች።
@sputnik_ethiopia