በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን በ60 ሚልዮን ብር የተገነባ የፀሀይ ብርሃን መብራት ፕሮጅክት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን በ60 ሚልዮን ብር የተገነባ የፀሀይ ብርሃን መብራት ፕሮጅክት አገልግሎት መስጠት ጀመረ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን በ60 ሚልዮን ብር የተገነባ የፀሀይ ብርሃን መብራት ፕሮጅክት አገልግሎት መስጠት ጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.04.2025
ሰብስክራይብ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን በ60 ሚልዮን ብር የተገነባ የፀሀይ ብርሃን መብራት ፕሮጅክት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ያስገነባው ፕሮጀክት 100 ኪሎ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው ሲሆን 5 ሺህ የሚሆኑ የአካባቢውን ነዋሪዎች ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሏል።

ከአፍሪካ ልማት ባንክ በተገኘ 2.5 ቢልዮን ብር 8 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ያላቸው እና 26 ሺ የገጠር ቤተሰቦችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ 25 ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ እንደሆነ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን በ60 ሚልዮን ብር የተገነባ የፀሀይ ብርሃን መብራት ፕሮጅክት አገልግሎት መስጠት ጀመረ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን በ60 ሚልዮን ብር የተገነባ የፀሀይ ብርሃን መብራት ፕሮጅክት አገልግሎት መስጠት ጀመረ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0