የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሻርጃ ከተማ መብረር ሊጀምር ነው

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሻርጃ ከተማ መብረር ሊጀምር ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሻርጃ ከተማ መብረር ሊጀምር ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.04.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሻርጃ ከተማ መብረር ሊጀምር ነው

ከግንቦት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚጀምረው አዲስ የበረራ አገልግሎት በሳምንት አራት ቀናት እንደሚደርግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመካከለኛው ምሥራቅ ከ17 በላይ መዳረሻዎች እንዳሉት እና ከ100 በላይ ሳምንታዊ የመንገደኞችና የካርጎ አገልግሎት በረራዎችን እያደረገ እንድሚገኝ ገልጿል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0