ማሊ የአየር ክልሏን ለአልጄሪያ ዘጋች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱማሊ የአየር ክልሏን ለአልጄሪያ ዘጋች
ማሊ የአየር ክልሏን ለአልጄሪያ ዘጋች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.04.2025
ሰብስክራይብ

ማሊ የአየር ክልሏን ለአልጄሪያ ዘጋች

የሁለቱ ሀገራት ውጥረት እያየለ መጥቷል፡፡ የማሊ እርምጃ ለአልጄሪያ የተሰጠ አጸፋዊ ምላሽ ሲሆን ባማኮ፤ አልጄርስ "ዓለም አቀፍ ሽብርተኝነትን ትድግፋለች" ስትልም ከሳለች፡፡

አልጄሪያ የአየር ክልሌ በተደጋጋሚ ተጥሷል በማለት በተመሳሳይ የአየር ክልሏን ለማሊ እንደዘጋች ቀደም ብላ አስታውቃለች፡፡ ውጥረቱ በመጋቢት ወር የአልጄሪያን የአየር ክልል የጣሰ የማሊ ሰው አልባ አውሮፕላን ተመትቶ መውደቋን ተከትሎ የመጣ ነው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0