የአፍሪካ ሕብረት አሜሪካ የንግድ ግኑኝነትን አደጋ ላይ የሚጥሉ ቀረጦቿን ዳግም እንድታጤን ጠየቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአፍሪካ ሕብረት አሜሪካ የንግድ ግኑኝነትን አደጋ ላይ የሚጥሉ ቀረጦቿን ዳግም እንድታጤን ጠየቀ
የአፍሪካ ሕብረት አሜሪካ የንግድ ግኑኝነትን አደጋ ላይ የሚጥሉ ቀረጦቿን ዳግም እንድታጤን ጠየቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.04.2025
ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሕብረት አሜሪካ የንግድ ግኑኝነትን አደጋ ላይ የሚጥሉ ቀረጦቿን ዳግም እንድታጤን ጠየቀ

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፤ ዋሽንግተን ከአህጉሪቱ ጋር ያላትን የረጅም ጊዜ አጋርነት "ማጠናከር እንጂ ማዳከም የለባትም" ሲሉ ለአንድ የምዕራባውያን የዜና ወኪል ተናግረዋል።

ቀረጡ እንደ ሌሶቶ (50%) እንዲሁም ደቡብ አፍሪካ፣ ማዳጋስካር እና ቦትስዋና (30% ወይም ከዚያ በላይ) ያሉ ቁልፍ የአፍሪካ ላኪዎችን ክፉኛ ጎድቷል። ሕብረቱ የጋራ እድገትን ለማስጠበቅ የፖሊሲ ለውጥ እንዲደረግም ጥሪ አቅርቧል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0