የሹዋሊድ ክብረ በዓል ተጠናቀቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየሹዋሊድ ክብረ በዓል ተጠናቀቀ
የሹዋሊድ ክብረ በዓል ተጠናቀቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.04.2025
ሰብስክራይብ

የሹዋሊድ ክብረ በዓል ተጠናቀቀ

የዓለም ቅርስ የሆነው የሹዋሊድ በዓል ላለፉት ሶስት ቀናት ሲከበር ቆይቷል።

ከረመዳን ጾም በኋላ የሚመጣውን የ6 ቀናት የሹዋል ጾም መጠናቀቅ ተከትሎ የሚከበረው ክብረ በዓል ህዳር 28፣ 2016 ዓ.ም የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ በመባል በዩኔስኮ ተመዝግቧል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0