ሱዳን ዩናይትድ ኪንግደም ያለተሳትፎዋ በሀገሪቱ ቀውስ ዙሪያ ጉባኤ ማካሄዷን ተቃወመች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሱዳን ዩናይትድ ኪንግደም ያለተሳትፎዋ በሀገሪቱ ቀውስ ዙሪያ ጉባኤ ማካሄዷን ተቃወመች
ሱዳን ዩናይትድ ኪንግደም ያለተሳትፎዋ በሀገሪቱ ቀውስ ዙሪያ ጉባኤ ማካሄዷን ተቃወመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.04.2025
ሰብስክራይብ

ሱዳን ዩናይትድ ኪንግደም ያለተሳትፎዋ በሀገሪቱ ቀውስ ዙሪያ ጉባኤ ማካሄዷን ተቃወመች

የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ዩሱፍ ለብሪታኒያው አቻቸው ዴቪድ ላሚ ባለፈው ሳምንት በጻፉት ደብዳቤ የካርቱምን አቋም አብራርተዋል ሲል የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

ዩናይትድ ኪንግደም የሱዳንን ጦር ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጋር እኩል አድርጋ እያየች ነው ያለው መግለጫው ዳውኒንግ ስትሪት የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን ግፎች “እያበረታታ ” ነው ሲልም ከሷል።

የሱዳን መንግሥት ብሪታኒያ አቋሟን እንድታጤን እና ገንቢ ግኑኝነት እንድትጀምር አሳስቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0