ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሕዝቦች ያላትን የድጋፍ ቁርጠኝነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጸች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሕዝቦች ያላትን የድጋፍ ቁርጠኝነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጸች
ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሕዝቦች ያላትን የድጋፍ ቁርጠኝነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጸች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሕዝቦች ያላትን የድጋፍ ቁርጠኝነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጸች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር የተላከላቸውን መልዕት ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ቤንጃሚን ቦል ሜል እንደተቀበሉ ተናግረዋል፡፡

ከምክትል ፕሬዚዳንቱ ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የደቡብ ሱዳን ወቅታዊው የጸጥታና የፖለቲካ ችግሮችን ለመፍታት፣ ሁሉን አቀፍ ቀጣናዊ አካሄድ እንደሚያስፈልግ አጽንዖት መስጠታቸውን ገልጸዋል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሕዝቦች ያላትን የድጋፍ ቁርጠኝነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጸች - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሕዝቦች ያላትን የድጋፍ ቁርጠኝነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጸች - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0