ከ200 በላይ የተለያዩ አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርትና አገልግሎታቸውን የሚቀርቡበት አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ
15:09 07.04.2025 (የተሻሻለ: 15:24 07.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከ200 በላይ የተለያዩ አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርትና አገልግሎታቸውን የሚቀርቡበት አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ከ200 በላይ የተለያዩ አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርትና አገልግሎታቸውን የሚቀርቡበት አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ
ዛሬ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል የተከፈተው የ2017 የአምራች ኢንዱስትሪዎች አውደ ርዕይ "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ይገኛል።
አውደ ርዕዩ እሰከ ሚያዝያ 4፣ 2017 ዓ.ም ድረስ ይቆያል ተብሏል።
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አካል የሆነው ይህ አውደ ርዕይ የሀገር ውስጥ ምርቶችን የማበረታታት አላማ አንግቧል።
@sputnik_ethiopia
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ