https://amh.sputniknews.africa
በጋዛና የመን የሚደርሰውን ጥቃት በመቃወም ቱኒስ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የተቃወሞ ሰልፍ ተካሄደ
በጋዛና የመን የሚደርሰውን ጥቃት በመቃወም ቱኒስ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የተቃወሞ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
በጋዛና የመን የሚደርሰውን ጥቃት በመቃወም ቱኒስ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የተቃወሞ ሰልፍ ተካሄደ እስራኤል በጋዛ እና ሶሪያ የፈፀመችውን እንዲሁም አሜሪካ እና እንግሊዝ በየመን ላይ የሰነዘሩትን ጥቃት የሚያወግዝ ሰልፍ ቅዳሜ እለት ተካሄዷል።... 07.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-07T14:53+0300
2025-04-07T14:53+0300
2025-04-07T15:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/07/102245_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_129e405ea51c44a5ea58ca2028a977dc.jpg
በጋዛና የመን የሚደርሰውን ጥቃት በመቃወም ቱኒስ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የተቃወሞ ሰልፍ ተካሄደ እስራኤል በጋዛ እና ሶሪያ የፈፀመችውን እንዲሁም አሜሪካ እና እንግሊዝ በየመን ላይ የሰነዘሩትን ጥቃት የሚያወግዝ ሰልፍ ቅዳሜ እለት ተካሄዷል። "ወንድሞቻችን በጋዛ ለምን ይገደላሉ?" እና "በቱኒዚያ ምድር ላይ የአሜሪካ ኤምባሲ አይኖርም!" ሲሉ ተሰምተዋል። ሰልፈኞቹ በቱኒስ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ እንዲዘጋ እና አምባሳደር ጆይ ሁድ እንዲባረሩ ጠይቀዋል። በተጨማሪም በጋዛ ሰርጥ ላይ የተጣለው እገዳ እንዲነሳ እና የድንበር ማቋረጫዎች እንዲከፈቱ ጠይቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopiaመተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/07/102245_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_3819fb98e6139254d59ba33169cdf55b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በጋዛና የመን የሚደርሰውን ጥቃት በመቃወም ቱኒስ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የተቃወሞ ሰልፍ ተካሄደ
14:53 07.04.2025 (የተሻሻለ: 15:14 07.04.2025) በጋዛና የመን የሚደርሰውን ጥቃት በመቃወም ቱኒስ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የተቃወሞ ሰልፍ ተካሄደ
እስራኤል በጋዛ እና ሶሪያ የፈፀመችውን እንዲሁም አሜሪካ እና እንግሊዝ በየመን ላይ የሰነዘሩትን ጥቃት የሚያወግዝ ሰልፍ ቅዳሜ እለት ተካሄዷል።
"ወንድሞቻችን በጋዛ ለምን ይገደላሉ?" እና "በቱኒዚያ ምድር ላይ የአሜሪካ ኤምባሲ አይኖርም!" ሲሉ ተሰምተዋል።
ሰልፈኞቹ በቱኒስ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ እንዲዘጋ እና አምባሳደር ጆይ ሁድ እንዲባረሩ ጠይቀዋል። በተጨማሪም በጋዛ ሰርጥ ላይ የተጣለው እገዳ እንዲነሳ እና የድንበር ማቋረጫዎች እንዲከፈቱ ጠይቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
@sputnik_ethiopia
መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን