https://amh.sputniknews.africa
የሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎች ከ80 በላይ የአል-ሻባብ አሸባሪዎችን መግደላቸውን አስታወቁ
የሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎች ከ80 በላይ የአል-ሻባብ አሸባሪዎችን መግደላቸውን አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎች ከ80 በላይ የአል-ሻባብ አሸባሪዎችን መግደላቸውን አስታወቁ ባሳለፍነው ሳምንት በሸበሌ ሐ-ዛህራ ክልል በተካሄዱ ስድስት ኦፕሬሽኖች በሽብር ቡድኑ ላይ ከፍተኛ ሽንፈት እንደደረሰ የሶማሊያ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት ኤጀንሲ... 07.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-07T10:28+0300
2025-04-07T10:28+0300
2025-04-07T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/07/100401_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_7fa0bf037001df5fdef994dccb59ccc2.jpg
የሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎች ከ80 በላይ የአል-ሻባብ አሸባሪዎችን መግደላቸውን አስታወቁ ባሳለፍነው ሳምንት በሸበሌ ሐ-ዛህራ ክልል በተካሄዱ ስድስት ኦፕሬሽኖች በሽብር ቡድኑ ላይ ከፍተኛ ሽንፈት እንደደረሰ የሶማሊያ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት ኤጀንሲ አስታውቋል። ከአልቃይዳ* ጋር ግንኙነት ያለው አል-ሻባብ የሽብር ቡድን በሶማሊያ መንግሥት እና ወታደሮች ላይ ከ16 ዓመታት በላይ ጥቃት ሲሰነዝር ቆይቷል። *በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት በአሸባሪነት የተፈረጀ ሕገ-ወጥ ቡድን ነውበእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopiaመተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/07/100401_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_5d68ec9a075bfb0bda572b7b225dba9f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎች ከ80 በላይ የአል-ሻባብ አሸባሪዎችን መግደላቸውን አስታወቁ
10:28 07.04.2025 (የተሻሻለ: 10:54 07.04.2025) የሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎች ከ80 በላይ የአል-ሻባብ አሸባሪዎችን መግደላቸውን አስታወቁ
ባሳለፍነው ሳምንት በሸበሌ ሐ-ዛህራ ክልል በተካሄዱ ስድስት ኦፕሬሽኖች በሽብር ቡድኑ ላይ ከፍተኛ ሽንፈት እንደደረሰ የሶማሊያ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት ኤጀንሲ አስታውቋል።
ከአልቃይዳ* ጋር ግንኙነት ያለው አል-ሻባብ የሽብር ቡድን በሶማሊያ መንግሥት እና ወታደሮች ላይ ከ16 ዓመታት በላይ ጥቃት ሲሰነዝር ቆይቷል።
*በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት በአሸባሪነት የተፈረጀ ሕገ-ወጥ ቡድን ነው
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
@sputnik_ethiopia
መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን