ዚምባብዌ የትራምፕን ቀረጥ ተከትሎ በአሜሪካ ምርቶች ላይ የምትጥለውን ቀረጥ ልታነሳ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዚምባብዌ የትራምፕን ቀረጥ ተከትሎ በአሜሪካ ምርቶች ላይ የምትጥለውን ቀረጥ ልታነሳ ነው
ዚምባብዌ የትራምፕን ቀረጥ ተከትሎ በአሜሪካ ምርቶች ላይ የምትጥለውን ቀረጥ ልታነሳ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.04.2025
ሰብስክራይብ

ዚምባብዌ የትራምፕን ቀረጥ ተከትሎ በአሜሪካ ምርቶች ላይ የምትጥለውን ቀረጥ ልታነሳ ነው

የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ እርምጃው ከአሜሪካ ወደ ዚምባብዌ የሚገቡ እና ከዚምባብዌ ወደ አሜሪካ የሚላኩ ምርቶችን ለመጨመር ያለመ ነው ብለዋል።

የአፀፋ ቀረጥ የራሱ ጥቅም ቢኖረውም ዚምባቡዌ ከሌሎች ሀገራት ጋር መፍጠር ከምትፈልገው የወዳጅነት ግንኙነት አንጻር ቀዳሚ መሆን የለበትም ብለዋል።

የፖሊሲ ለውጡ ትራምፕ መጋቢት 24 ቀን በዚምባብዌ ምርቶች ላይ 18 በመቶ ቀረጥ መጣላቸውን ተከትሎ የመጣ ነው። በአፍሪካ ሀገራት ላይ የተጣለው አዲሱ ቀረጥ ከ10 በመቶ እስከ 50 በመቶ ይደርሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0