የአምቦ ዩኒቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል 26 ኪ.

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአምቦ ዩኒቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል 26 ኪ
የአምቦ ዩኒቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል 26 ኪ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.04.2025
ሰብስክራይብ

የአምቦ ዩኒቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል 26 ኪ.ግ የሚመዝን የማህጸን እጢ በቀዶ ጥገና ማስወገዱን አስታወቀ

ዩኒቨርስቲው በማህበራዊ ትሥሥር ገፁ እንዳስነበበው ቀዶ ጥገናው የተደረገላቸው የ60 ዓመት እናት ላለፉት 15 ዓመታት ሲሰቃዩ የቆዩ ናቸው።

ህክምና የተደረገላቸው እናት በአሁኑ ሰዓት በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ ተብሏል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0