‍‍ በበርሊን ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ‍‍ በበርሊን ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል አደረጉ
‍‍ በበርሊን ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.04.2025
ሰብስክራይብ

‍‍ በበርሊን ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል አደረጉ

በሴቶች አትሌት ፎትየን ተስፋይ የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር በ1 ሰዓት ከ3 ደቀቃ እና 43 ሰከንድ በመግባት አሸንፋለች።

በወንዶች ተመሳሳይ ውድድር አትሌት ገመቹ ዲዳ ርቀቱን በ58 ደቂቃ ከ43 ሰከንድ በማጠናቀቅ አሸንፏል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0