በአሜሪካ የሚደረጉ የፀረ-ትራምፕ ተቃውሞ የቀለም አብዮትን ለማስነሳት በዲፕ ስቴት የሚደረግ ሙከራ ሊሆን ይችላል ሲሉ የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአሜሪካ የሚደረጉ የፀረ-ትራምፕ ተቃውሞ የቀለም አብዮትን ለማስነሳት በዲፕ ስቴት የሚደረግ ሙከራ ሊሆን ይችላል ሲሉ የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ ተናገሩ
በአሜሪካ የሚደረጉ የፀረ-ትራምፕ ተቃውሞ የቀለም አብዮትን ለማስነሳት በዲፕ ስቴት የሚደረግ ሙከራ ሊሆን ይችላል ሲሉ የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.04.2025
ሰብስክራይብ

በአሜሪካ የሚደረጉ የፀረ-ትራምፕ ተቃውሞ የቀለም አብዮትን ለማስነሳት በዲፕ ስቴት የሚደረግ ሙከራ ሊሆን ይችላል ሲሉ የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ ተናገሩ

በአሜሪካ እየተደረገ ያለው "ዘ ሃንድስ ኦፍ" ተቃውሞ በደንብ የተደራጀ መሆኑ ዲፕ ስቴት ውጭ ያካሄዳቸውን የቀለም አብዮቶች ሀገር ውስጥ ለመተግበር እየሞከረ ነው ወይ? የሚል ጥያቄ የሚጭር ነው ሲሉ የሩሲ ኢንቨስትመንት እና ኢኮኖሚ ትብብር ልዩ ልዑክ ኪሪል ዲሚትሪዬቭ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0