የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ፍጥነት በከፍተኛው እንደጨመረ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ፍጥነት በከፍተኛው እንደጨመረ ተገለፀ
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ፍጥነት በከፍተኛው እንደጨመረ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.04.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ፍጥነት በከፍተኛው እንደጨመረ ተገለፀ

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት በቅርቡ በቀን የነበረውን የምልልስ መጠን ከሁለት ወደ ስምንት እዳሳደገም አስታውቋል።

በሰዓት 37 ኪ.ሜ የነበረው የባቡሩ የፍጥነት መጠን ወደ 60 ኪ.ሜ አድጓልም ተብሏል፡፡ የባቡሩ ፍጥነት መጨመሩን ተከትሎ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር አሳስቧል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0