ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኤም23 አማፂያን የመጀመሪያ ቀጥታ ንግግራቸውን በኳታር እንዳደረጉ ተዘገበ
13:04 06.04.2025 (የተሻሻለ: 13:34 06.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኤም23 አማፂያን የመጀመሪያ ቀጥታ ንግግራቸውን በኳታር እንዳደረጉ ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኤም23 አማፂያን የመጀመሪያ ቀጥታ ንግግራቸውን በኳታር እንዳደረጉ ተዘገበ
ንግግሮቹ አዎንታዊ እንደነበሩና የኤም23 አማጺያን ከስትራቴጂካዊቷ ዋሊካሌ ከተማ ለቀው ለመውጣት ፍቃደኛ መሆናቸውን እንደገለጹ የምዕራቡ ዓለም መገናኛ ብዙሃን ምንጮችን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል።
ተጨማሪ ውይይት በመጪው ሚያዝያ 1 እንደሚደረግ ተገልጿል። አማጺ ቡድኑ ባለፈው ወር ከዋሊካሌ ለመልቀቅ ቃል ገብቶ የነበረ ቢሆንም የኮንጎ ጦር ስምምነት ጥሷል በማለት እርምጃውን አዘግይቷል። የአካባቢው ነዋሪዎች፣ ባለሥልጣናት እና ሠራዊቱ አማጺያኑ እንደወጡ ባለፈው ሳምንት አረጋግጠዋል።
አማጺ ቡድኖችን በመደገፍ በሚካሰሱት ኮንጎ እና ሩዋንዳ መካከል የተፈጠረው ውጥረት እንደቀጠለ ነው።
@sputnik_ethiopia