#viral | ቻይና የዓለም ረጅሙን የድልድይ ግንባታ እያገባደደች ነው

ሰብስክራይብ

#viral | ቻይና የዓለም ረጅሙን የድልድይ ግንባታ እያገባደደች ነው

በመጪው ሰኔ የሚከፈተው በጓንጁ ግዛት ሁዋጂያንግ ታላቅ ሸለቆ ላይ የተሠራው የብረት ድልድይ 2 ሺህ 890 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ከባህር ጠለል በላይ የ625 ሜትር ከፍታ አለው። ድልድዩ የ70 ደቂቃ ጉዞን ወደ 1 ደቂቃ የጉዞ ጊዜ እንደሚቀይር የቻይና ሚዲያ ዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0