የዓለም ጤና ድርጅት ሩሲያ የጀመረችውን የካንሰር ክትባት ምርምር በተስፋ እየጠበቀ መሆኑን ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዓለም ጤና ድርጅት ሩሲያ የጀመረችውን የካንሰር ክትባት ምርምር በተስፋ እየጠበቀ መሆኑን ገለፀ
የዓለም ጤና ድርጅት ሩሲያ የጀመረችውን የካንሰር ክትባት ምርምር በተስፋ እየጠበቀ መሆኑን ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.04.2025
ሰብስክራይብ

የዓለም ጤና ድርጅት ሩሲያ የጀመረችውን የካንሰር ክትባት ምርምር በተስፋ እየጠበቀ መሆኑን ገለፀ

ድርጅቱ የሞስኮ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ባቲር ቤርድላይቼቭ ኃላፊው ክትባቶቹን ለማምረት ከፍተኛ ወጪ እንደሚጠይቅ ተናግረዋል።

“ቁሳዊ ሀብት ብቻ ሳይሆን ለአስርት ዓመታት የዳበረና በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች የታገዘ ሳይንሳዊ ምርምር አስፈላጊ ነው” ያሉት ኃላፊው “ሩሲያ ይህ ሁሉ ካላቸው ጥቂት የዓለማችን ሀገራት አንዷ ነች” ሲሉ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0