የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጮች በሩሲያ ማስተዋወቅ በሚቻልበት መንገድ ላይ ውይይት ተደረገ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጮች በሩሲያ ማስተዋወቅ በሚቻልበት መንገድ ላይ ውይይት ተደረገ
የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጮች በሩሲያ ማስተዋወቅ በሚቻልበት መንገድ ላይ ውይይት ተደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.04.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጮች በሩሲያ ማስተዋወቅ በሚቻልበት መንገድ ላይ ውይይት ተደረገ

በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ከሞስኮ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ኃላፊዎች ጋር ስለ ኢትዮጵያ የግብርና፣ ፋርማሲዩቲካል፣ ማኑፋክቸሪንግ፣ ማዕድን እና ሌሎችም ዘርፎች ገለጻ አድርገዋል።

አምባሳደር ገነት መንግሥት በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት መስክ መሠማራት ለሚፈልጉ የውጭ ባለሀብቶች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግም ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0