የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ከምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪካ የመገበያያ ገንዘብ ስርዓት ለመላቀቅ ሶስት አማራጮችን አቀረቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሴኔጋል ፕሬዝዳንት ከምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪካ የመገበያያ ገንዘብ ስርዓት ለመላቀቅ ሶስት አማራጮችን አቀረቡ
የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ከምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪካ የመገበያያ ገንዘብ ስርዓት ለመላቀቅ ሶስት አማራጮችን አቀረቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.04.2025
ሰብስክራይብ

የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ከምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪካ የመገበያያ ገንዘብ ስርዓት ለመላቀቅ ሶስት አማራጮችን አቀረቡ

በምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማሕበረሰብ (ኢኮዋስ) ውስጥ የጋራ መገበያያ ገንዘብ መመስረት ለገንዘብ ሉዓላዊነት ከሚደረገው ጥረት አንዱ መፍትሄ መሆኑን ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ተናግረዋል።

ይሁንና ሂደቱ ዘገምተኛ እንደሆነ ፕሬዝዳንቱ አምነዋል።

ፕሬዝዳንቱ አክለውም የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ እና የገንዘብ ሕብረትን እንደ ሌላ አማራጭ ጠቅሰዋል።

"ብዙ ጊዜ የሚወስድ ከሆነ የራሳችንን ገንዘብ እንፈጥራለን" ብለዋል።

ፋዬ እንዲህ ዓይነት ሽግግር በፍጥነት ሊሳካ እንደማይችል አረጋግጠው "...የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋትን ከማስፈን አንፃር መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች አሉ" ሲሉ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0