አፍሪካ የልማት ትልሞቿን ለማሳካት የትምህርት ስርዓቷን ከቅኝ ግዛት እሳቤዎች ነፃ ማድረግ አለባት ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ

ሰብስክራይብ

አፍሪካ የልማት ትልሞቿን ለማሳካት የትምህርት ስርዓቷን ከቅኝ ግዛት እሳቤዎች ነፃ ማድረግ አለባት ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ

የአፍሪካ የትምህርት ስርዓት አጀንዳ 2063ን ከመሳሰሉት የአህጉሪቱ የልማት ግቦች ጋር መጣጣም አለበት ሲሉ የማላዊ ብሄራዊ የወጣቶች ምክር ቤት ሥራ አስፈፃሚ ሬክስ ቻፖታ ከአዲስ አበባ የፓን አፍሪካ የወጣት የአመራሮች ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

የአፍሪካ ዩኒቨርስቲዎች ሀገር በቀል ዕውቀትን በትምህርት ሥርዓት ውስጥ ማካተት እንዳለባቸው አጽንኦት ሰጥተዋል። የአፍሪካ ሀገር በቀል ዕውቀት ባልተገባ መንገድ ዝቅ ተደርጎ መታየቱን ጠቁመው፤ ቀደምት አባቶች የአየር ንብረት ሁኔታዎችን ለመተንበይ ጭምር ሀገር በቀል እውቀቶችን ይጠቀሙ እንደነበር አስታውሰዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0