https://amh.sputniknews.africa
ሐረር በዓለም ቅርስነት ያስመዘገበችውን የሹዋሊድ ባህላዊ በዓል በማክበር ላይ ትገኛለች
ሐረር በዓለም ቅርስነት ያስመዘገበችውን የሹዋሊድ ባህላዊ በዓል በማክበር ላይ ትገኛለች
Sputnik አፍሪካ
ሐረር በዓለም ቅርስነት ያስመዘገበችውን የሹዋሊድ ባህላዊ በዓል በማክበር ላይ ትገኛለች በዓሉ በአብሮነት እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ በደማቅ ዝግጅት እየተከበረ እንደሆነ ተገልጿል።የሹዋሊድ ባህላዊ በዓል ዩኔስኮ በቦትሶዋና ካሳኔ... 05.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-05T16:33+0300
2025-04-05T16:33+0300
2025-04-05T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/05/93742_0:0:720:405_1920x0_80_0_0_4a43829ee6d9a1e49c2e29dc23d18572.jpg
ሐረር በዓለም ቅርስነት ያስመዘገበችውን የሹዋሊድ ባህላዊ በዓል በማክበር ላይ ትገኛለች በዓሉ በአብሮነት እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ በደማቅ ዝግጅት እየተከበረ እንደሆነ ተገልጿል።የሹዋሊድ ባህላዊ በዓል ዩኔስኮ በቦትሶዋና ካሳኔ ህዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ የሰው ልጅ ወካይ ቅርስ ሆኖ ተመዝግቧል።@sputnik_ethiopiaመተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/05/93742_90:0:630:405_1920x0_80_0_0_ede2b081d38c7df25b42215716e511fc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሐረር በዓለም ቅርስነት ያስመዘገበችውን የሹዋሊድ ባህላዊ በዓል በማክበር ላይ ትገኛለች
16:33 05.04.2025 (የተሻሻለ: 17:04 05.04.2025) ሐረር በዓለም ቅርስነት ያስመዘገበችውን የሹዋሊድ ባህላዊ በዓል በማክበር ላይ ትገኛለች
በዓሉ በአብሮነት እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ በደማቅ ዝግጅት እየተከበረ እንደሆነ ተገልጿል።
የሹዋሊድ ባህላዊ በዓል ዩኔስኮ በቦትሶዋና ካሳኔ ህዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ የሰው ልጅ ወካይ ቅርስ ሆኖ ተመዝግቧል።
@sputnik_ethiopia
መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን