ችግር ፈቺ ፈጠራዎች
ወጣት ኢትዮጵያውያን የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎችን የሚረዱ ችግር ፈቺ ፈጠራዎችን አበርክተዋል።
ከፈጠራዎቹ በጥቂቱ፦
አቤል ማስረሻ የአካል ጉዳተኞች የእንቅስቃሴ ገደብ ችግር የሚቀርፍ የኤሌክትሪክ ዊልቸር ሠርቷል።
ሰለሞን ታፈሰ ጎማን ሪሳይክል የሚያደርግ ማሽን ፈጥሯል።
ስመኝ ኢሳያስ እና አጋሮቿ ባለብዙ አገልግሎት የአነስተኛና መካከለኛ የእርሻ ትራክተር ሠርተዋል።
አብርሃም እሸቱ በኤሌክትሪክ የሚሠራ ብስክሌት ፈጥሯል።
ታምራት አለሙ እና ጓደኞቹ ወጪ ቆጣቢ የእርሻ መሣሪያ ሠርተዋል።
@sputnik_ethiopia
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ