የኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነቷን ያሳድጋል ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ
16:35 04.04.2025 (የተሻሻለ: 17:54 04.04.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነቷን ያሳድጋል ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ
ሁለተኛው የኢትዮጵያ የኤክስፐርት ተቋማት የብሪክስ ፖሊሲ ውይይት በጅማ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ተካሂዷል።
የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፈር በድሩ የብሪክስ አባልነት የኢኮኖሚ ትሩፋቶች እንዳሉት በውይይቱ ላይ ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ በብሪክስ መድረኮች ያላት ተቀባይነትና ተፅዕኖ ፈጣሪነት ወሳኝ በመሆኑ በመድረኩ የሚነሱ ሐሳቦች የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም ከማስጠበቅ አንፃር ትልቅ ቦታ አላቸው ማለታቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
@sputnik_ethiopia

© telegram sputnik_ethiopia
/