ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ ክፍል 2 ፡ ናዚዎች የአሜሪካን የቅኝ ግዛት ሞዴል በምስራቅ አውሮፓ እንዴት መድገም ፈለጉ ?

ሰብስክራይብ

ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ  ክፍል 2 ፡  ናዚዎች የአሜሪካን የቅኝ ግዛት ሞዴል በምስራቅ አውሮፓ እንዴት መድገም ፈለጉ ?

በሴንት ፒተርስበርግ ዩኒቨርስቲ የታሪከ ምሁሩ እና የናዚ ወንጀሎች መምህር የሆኑት ይጎር ያኮቭሌቭ፤ “ናዚዎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስዎችን በማፈናቀልና በማጥፋት በምስራቅ አውሮፓ የአሜሪካን የቅኝ ግዛት ሞዴል መድገም ይፈልጉ” እንደነበር ተናግረዋል፡፡

ናዚዎች በወረራ ከተቆጣጠሩት የምዕራብ አውሮፓ በተለየ መልኩ፣ በምስራቅ አውሮፓም በከፈተኛ ዘመቻ የአካባቢውን ተወላጅ ነዋሪዎች በገፍ በማፈናቀል ለጀርመን ሰፋሪዎች ቦታ የማመቻቸት ሰፊ ውጥን ነበራቸው፡፡

በዚህ ሁለተኛው ቪዲዮም ፣ የናዚዝም መነሻ እና ዝግመተ ለውጥ ተመራማሪው፤ በአሜሪካ የነበረው የሰፋሪዎች የቅኝ ግዛት ልምድና ስልት ጀርመናውያንን በምስራቅ አውሮፓ ማስፈር ይፈልግ ለነበረው ሂትለር እንዴት ምሳሌ ሆኖ እንዳገለገለው ለስፑትኒክ ብቻ አብራርተዋል።

#Victory80

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0