#viral | ዶናልድ ትራምፕ የውጭ ሀገራት ዜጎች የአሜሪካ ዜጋ መሆን ይችሉበታል ያሉትን የአምስት ሚሊየን ዶላር "የወርቅ ካርድ" ይፋ አደረጉ

ሰብስክራይብ

#viral | ዶናልድ ትራምፕ የውጭ ሀገራት ዜጎች የአሜሪካ ዜጋ መሆን ይችሉበታል ያሉትን የአምስት ሚሊየን ዶላር "የወርቅ ካርድ" ይፋ አደረጉ

የካርዱ ዲዛይን የፕሬዝዳንቱ ፊት የታተመበት ነው።

"በአምስት ሚሊዮን ዶላር ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ የምን ካርድ እንደሆነ ታውቃላችሁ? የትራምፕ ካርድ ነው "ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

ፕሬዝዳንቱ ከመካከላችሁ ካርዱን መግዛት የሚፈልግ አለ? ሲሉ ጋዜጠኞቹን በቀልድ መልክ ጠይቀዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0