የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር በዲጂታል ማንነት ዙሪያ ባሳዩት የአመራርነት ብቃት ዓለም አቀፍ እውቅና አገኙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር በዲጂታል ማንነት ዙሪያ ባሳዩት የአመራርነት ብቃት ዓለም አቀፍ እውቅና አገኙ
የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር በዲጂታል ማንነት ዙሪያ ባሳዩት የአመራርነት ብቃት ዓለም አቀፍ እውቅና አገኙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.04.2025
ሰብስክራይብ

የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር በዲጂታል ማንነት ዙሪያ ባሳዩት የአመራርነት ብቃት ዓለም አቀፍ እውቅና አገኙ

ዋና መቀመጫውን በአሜሪካ ሳን ፍራንሲስኮ ያደረገው ኦክታ ኩባንያ የብሔራዊ መታወቂያ ዋና ዳይሬክተር ዮዳሔ አርአያስላሴን በዲጂታል ማንነት የአመራርነት ሚና ካላቸው 25 ሰዎች አንዱ አድርጎ እውቅና ሰጥቷቸዋል።

በኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም መርሐግብር ከ13 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ተመዝግበዋል። የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም እ.ኤ.አ በ2025 70 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያንን ለመመዝገብ አቅዷል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0