ሩሲያ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በኒጀር ኤምባሲዋን እንደምትከፍት አስታወቀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በኒጀር ኤምባሲዋን እንደምትከፍት አስታወቀች
ሩሲያ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በኒጀር ኤምባሲዋን እንደምትከፍት አስታወቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.04.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በኒጀር ኤምባሲዋን እንደምትከፍት አስታወቀች

"በቅርብ ጊዜ ውስጥ በእናንተ ድጋፍ ኤምባሲያችንን ለማስጀመር የማደራጀቱን ሥራ እንጨርሳልን፡፡ ይህንን በእርግጠኝነት በያዘነው ዓመት እናደርገዋለን" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ትናንት በሞስኮ ከተካሄደው የሩሲያ እና ሳህል ሀገራት ስብሳባ በኋላ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።

የኒጀር አቻቸው ባካሪ ያኦ ሳንጋሬ በበኩላቸው ሀገራቸው የሩሲያ ኤምባሲ በኒጀር ምድር መከፈቱን እንደምትፈልግ አረጋግጠዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0