የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከሳህል ሕብረት አቻዎቻቸው ጋር ያደረጉትን ስብሰባ ተከትሎ በሰጡት መግለጫ የተነሱ ዋና ዋና ጉዳዩች፦

ሰብስክራይብ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከሳህል ሕብረት አቻዎቻቸው ጋር ያደረጉትን ስብሰባ ተከትሎ በሰጡት መግለጫ የተነሱ ዋና ዋና ጉዳዩች፦

▫የሩሲያ እና የሳህል ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ዓመታዊ ይሆናል፡፡

▫ሞስኮ የሳህል ሕብረት የጋራ ጦር ኃይል የማቋቋም ሂደትን ለማገዝ ዝግጁ ነች፡፡

▫በሳህል ሕብረት ሀገራት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የሩሲያ አስተማሪዎች በመሥራት ላይ ይገኛሉ፡፡

▫ሩሲያ የሳህል ሕብረት ምሥረታን በቀጣናው አዲስ የፀጥታ መዋቅር ለመፍጠር የተደረገ ጥረት አድርጋ ትመለከተዋለች፡፡

▫ሩሲያ ለሳህል ሕብረት በመከላከያ፣ በደህንነት እና በኢኮኖሚ ዘርፎች የተሟላ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ነች፡፡

▫ኪዬቭ ከምዕራቡ ዓለም ጋር በመተባበር በሳህል የሚገኙ አሸባሪዎችን በግልፅ በመደገፍ አፍሪካን ለማተራመስ እየሞከረች ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0