ሃንጋሪ ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት እንደምትወጣ አስታወቀች

© telegram sputnik_ethiopiaሃንጋሪ ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት እንደምትወጣ አስታወቀች
ሃንጋሪ ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት እንደምትወጣ አስታወቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.04.2025
ሰብስክራይብ

ሃንጋሪ ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት እንደምትወጣ አስታወቀች

የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ከእስራኤሉ አቻቸው ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ "ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሕግ የበላይነት ላይ የተመሠረተ ገለልተኛ ፍርድ ቤት ሳይሆን የፖለቲካ ፍርድ ቤት ሆኗል። ይህን ደገሞ በእስራኤል ላይ በወሰነው ውሳኔ በግልጽ ማየት ተችሏል" ብለዋል፡፡

ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የእስር ማዘዣ ያወጣባቸው ኔታንያሁ፤ ውሳኔውን ችላ በማለት አውሮፓን በመጎብኘት ላይ ናቸው፡፡ ሃንጋሪ ሲደርሱ ወታደራዊ የክብር አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0