አብዱላዬ ዲዮፕ የሳህል ሕብረት በቋንቋ ረገድ “ምንም ችግር” የለበትም ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

አብዱላዬ ዲዮፕ የሳህል ሕብረት በቋንቋ ረገድ “ምንም ችግር” የለበትም ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ

የማሊው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሳህል ሕብረት ብሄራዊ ቋንቋዎቹን ለማስተዋወቅ እንዳቀደ አስታውቀዋል፡፡

ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪናፋሶ በተከታታይ ለፈረንሳይኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ድርጅት ጀርባቸውን ሰጥተዋል። ለዚህ ውሳኔ ማብራሪያ የሰጡት ዲዮፕ “የኛን ጥቅም የሚያገለግል አይደለም” ብለዋል፡፡

አክለውም የሳህል ሕብረት አባል ሀገራት ፈረንሳይኛን ሲናገሩ እንደቆዩና በቋንቋው መጠቀማቸውን እንደሚቀጥሉ ጠቁመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0