"የአፀፋ ቀረጥ ለተጣለባቸው ሀገራት የምመክረው የቀረጥ ውሳኔውን ተቀብለው እንዲቀመጡ ነው” ሲሉ የአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

"የአፀፋ ቀረጥ ለተጣለባቸው ሀገራት የምመክረው የቀረጥ ውሳኔውን ተቀብለው እንዲቀመጡ ነው” ሲሉ የአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ተናገሩ

"...አጸፋዊ ምላሽ ከሰጣችሁ ይብሳል። ምላሽ ካልሰጣችሁ ከዚህ በላይ አናልፍም" ሲሉ ስኮት ቤሴንት ለፎክስ ኒውስ ተናግረዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ከአሜሪካ ጋር የንግድ ግኑኝነት የሌላቸው ሩሲያ እና ቤላሩስ በአዲሱ የአሜሪካ ቀረጥ ዝርዝር ውስጥ እንዳልተካተቱ ባለሥልጣኑ አስታውቀዋል።

አሜሪካ ከመጪው ቅዳሜ ጀምሮ በሁሉም የውጪ ምርቶች ላይ የ10 በመቶ ቀረጥ እንደምትጥል እና ከሀገሪቱ ጋር ከፍተኛ የንግድ ጉድለት ባላቸው ሀገራት ላይ የጣለችው ከፍተኛ ቀረጥ በሚቀጥለው ረቡዕ ተግባራዊ እንደሚሆን ኋይት ሃውስ አስታውቋል።

↗ ከዚህ በተጨማሪ ሀገራት ምላሽ ለመስጠት ከወሰኑ ዶናልድ ትራምፕ አፀፋዊ ቀረጡን ሊጨምሩ ይችላሉ ተብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ"የአፀፋ ቀረጥ ለተጣለባቸው ሀገራት የምመክረው የቀረጥ ውሳኔውን ተቀብለው እንዲቀመጡ ነው” ሲሉ የአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ተናገሩ
የአፀፋ ቀረጥ ለተጣለባቸው ሀገራት የምመክረው የቀረጥ ውሳኔውን ተቀብለው እንዲቀመጡ ነው” ሲሉ የአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.04.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0