የትራምፕ 'የነጻነት ቀን' ቀረጥ በአፍሪካ ሀገራት ላይ

ሰብስክራይብ

የትራምፕ 'የነጻነት ቀን' ቀረጥ በአፍሪካ ሀገራት ላይ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት በትላንትናው እለት አዲስ "የአፀፋ ቀረጥ" መጣላቸውን አስታውቀዋል።

በዝርዝሩ የተካተቱ የአፍሪካ ሀገራት፦

▫ሌሴቶ 50%

▫ማዳጋስካር 47%

▫ሞሪሸስ 40%

▫ቦትስዋና 37%

▫አንጎላ 32%

▫ሊቢያ 31%

▫ደቡብ አፍሪካ እና አልጄሪያ 30%

▫ቱኒዚያ 28%

▫ናሚቢያ  እና ኮትዲቯር 21%

▫ዚምባብዌ 18%

▫ማላዊ እና ዛምቢያ 17%

▫ሞዛምቢክ 16%

▫ናይጄሪያ 14%

▫ኢኳቶሪያል ጊኒ እና ቻድ 13%

▫ካሜሩን እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 11%

▫ቤኒን፣ ቡሩንዲ፣ ኬፕ ቨርዴ፣ ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኮንጎ፣ ኮሞሮስ፣ ግብፅ፣ ጅቡቲ፣ ኤርትራ፣ እስዋቲኒ፣ ኢትዮጵያ፣ ጋቦን፣ ጋምቢያ፣ ጋና፣ ጊኒ፣ ጊኒ ቢሳው፣ ኬኒያ፣ ላይቤሪያ፣ ማሊ፣ ሞሪታኒያ፣ ሞሮኮ፣ ኒጀር፣ ሩዋንዳ፣ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ፣ ሴኔጋል፣ ሴራሊዮን፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ታንዛኒያ፣ ቶጎ እና ኡጋንዳ እያንዳንዳቸው 10 በመቶ ቀረጥ ተጥሎባቸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0