የጥራት መንደር ለሀገሪቱ የገቢ እና ወጪ ንግድ ፍተሻ ትልቅ አስተዋፅኦ እያደረገ እንደሆነ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየጥራት መንደር ለሀገሪቱ የገቢ እና ወጪ ንግድ ፍተሻ ትልቅ አስተዋፅኦ እያደረገ እንደሆነ ተገለፀ
የጥራት መንደር ለሀገሪቱ የገቢ እና ወጪ ንግድ ፍተሻ ትልቅ አስተዋፅኦ እያደረገ እንደሆነ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.04.2025
ሰብስክራይብ

የጥራት መንደር ለሀገሪቱ የገቢ እና ወጪ ንግድ ፍተሻ ትልቅ አስተዋፅኦ እያደረገ እንደሆነ ተገለፀ

ተቋሙ በዓመት ከ3.8 ሚሊዮን ቶን በላይ ገቢ እና ለ1.4 ሚሊዮን ቶን በላይ የወጪ ንግድ ምርቶች ላይ ፍተሻ የማድረግ አቅም እንደፈጠረ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል።

ኢትዮጵያ ካሏት የጥራት ደረጃዎች 80 በመቶ ያህሉ ከዓለም አቀፉ ደረጃዎች ጋር የተጣጣሙ ናቸው ያሉት ሚኒስትሩ፤ ይህም ሀገሪቱ በዓለም የንግድ መስተጋብር የተሻለ ተሳትፎ እንዲኖራት ያስችላል ብለዋል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0