የሩሲያ የውጭ ጉዳይ እና የመከላከያ ሚኒስትሮች ዩክሬን በኃይል መሠረተ ልማቶች ላይ የሚደረጉ ጥቃቶችን ለማቆም የተደረሰውን ስምምነት እንደጣሰች ለፑቲን አሳወቁ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ እና የመከላከያ ሚኒስትሮች ዩክሬን በኃይል መሠረተ ልማቶች ላይ የሚደረጉ ጥቃቶችን ለማቆም የተደረሰውን ስምምነት እንደጣሰች ለፑቲን አሳወቁ

በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ መግለጫ የተነሱ ተጨማሪ ነጥቦች፡-

ሩሲያ እና አሜሪካ በሁለትዮሽ ግንኙነታቸው ውስጥ ያሉ ልዩነቶችን ለማስወገድ እና ለማሻሻል አዲስ ውይይት ለማካሄድ አቅደዋል።

ሩሲያ በሁለቱ ሀገራት መዲናዎች የዲፕሎማቶችን መደበኛ ሥራ ለመጀመር እንቅፋት የሆኑ ጉዳዮችን ለማስወገድ ከአሜሪካ በኩል ለውጥ እና ፍላጎት አይታለች፡፡

ሩሲያ የጥቁር ባህር ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ የተለዩ ሀሳቦችን አቅርባለች፡፡

እንደዚህ ያሉ ሀሳቦች እ.አ.አ ሐምሌ 2022 በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ቀርቦ የፀደቀው የመጀመሪያው የጥቁር ባህር የእህል ስምምነት ተሞክሮን ላለመድገም አስፈላጊ እንደሆነ ላቭሮቭ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0