ፑቲን የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ናዚ ጀርመን እና ወራሪዋ ጃፓን የተሸነፉበትን የድል ቀን በዓል በጋራ ለማክበር ሩሲያን ይጎበኛሉ ብለው እንደሚጠብቁ ገልፀዋል

ሰብስክራይብ

ፑቲን የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ናዚ ጀርመን እና ወራሪዋ ጃፓን የተሸነፉበትን የድል ቀን በዓል በጋራ ለማክበር ሩሲያን ይጎበኛሉ ብለው እንደሚጠብቁ ገልፀዋል

በተጨማሪም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ለሺ ጂንፒንግ ሞቅ ያለ ሰላምታ እንዲያስተላልፉ ጠይቀዋል።

ፑቲን በቻይና እና ሩሲያ ግንኙነት ደስተኛ መሆናቸውንም ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0