ቻይና እና ሩሲያ በተመድ፣ በሻንጋይ የትብብር ድርጅት፣ ብሪክስ እና በሌሎችም ዓለም አቀፍ መድረኮች ስኬታማ ትብብር እያደረጉ እንደሆነ ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ቻይና እና ሩሲያ በተመድ፣ በሻንጋይ የትብብር ድርጅት፣ ብሪክስ እና በሌሎችም ዓለም አቀፍ መድረኮች ስኬታማ ትብብር እያደረጉ እንደሆነ ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ

የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪን በዛሬው እለት በክሬምሊን ተቀብለው አነጋግረዋል።

ዋንግ ዪ በግንቦት ወር የሚካሄደው የሩሲያ-ቻይና ጉባዔ ዝግጅትን አስመልክቶ ከመጋቢት 22 እስከ 24 ድረስ በሩሲያ ይቆያሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0