የአዲስ አበባ ብሔራዊ ስታዲዮም ግንባታን በ18 ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ውል ተፈረመ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአዲስ አበባ ብሔራዊ ስታዲዮም ግንባታን በ18 ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ውል ተፈረመ
የአዲስ አበባ ብሔራዊ ስታዲዮም ግንባታን በ18 ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ውል ተፈረመ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.04.2025
ሰብስክራይብ

የአዲስ አበባ ብሔራዊ ስታዲዮም ግንባታን በ18 ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ውል ተፈረመ

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና የቻይናው ኮሙኒኬሽንስ ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ግንባታውን 18.6 ቢሊዮን ብር ወጪ በ18 ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ውል ተፈራርመዋል፡፡

በስምምነቱ መሠረት ስታዲየሙ ሙሉ በሙሉ ተሠርቶ እንደሚጠናቀቅ የተገለፀ ሲሆን ግንባታው ሲጠናቀቅ ስታዲየሙ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ውድድሮችን ማስተናገድ እንደሚችል ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በማሕበራዊ ትሥሥር ገፁ አስታውቋል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0