የቻይና እና ሩሲያ ትስስር ገለልተኛ ለሆነ የኃያላን ግኑኝነት “ምሳሌ” ነው ሲሉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቻይና እና ሩሲያ ትስስር ገለልተኛ ለሆነ የኃያላን ግኑኝነት “ምሳሌ” ነው ሲሉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ተናገሩ
የቻይና እና ሩሲያ ትስስር ገለልተኛ ለሆነ የኃያላን ግኑኝነት “ምሳሌ” ነው ሲሉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.04.2025
ሰብስክራይብ

የቻይና እና ሩሲያ ትስስር ገለልተኛ ለሆነ የኃያላን ግኑኝነት “ምሳሌ” ነው ሲሉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ተናገሩ

ሚኒስትር ዋንግ ዪ የቻይና እና ሩሲያን ግንኙነት ሶስት መሠረታዊ ባህሪያት ዘርዝረዋል፦

ዘላቂ ወዳጅነት

የጋራ ጥቅም

እና ግጭት ውስጥ አለመግባት

"የእኛ አጋርነት ሶስተኛ ወገኖችን ኢላማ ያደረገ አይደለም" ሲሉ ለስፑትኒክ የተናገሩት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ሚዛን የመፍጠር ኃይል እንዳለው አስረግጠዋል።

በእኩልነት እና በመተማመን፣ ውጫዊ ጣልቃ ገብነትን በመቋቋም ላይ የተመሠረተው የቻይና እና ሩሲያ ግንኙነት በአስቸጋሪ ዓለም ውስጥ ለታላላቅ ሀገራት ግንኙነት "የዘመኑ ምሳሌ" ነው ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0