ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ ፣ ክፍል1: ሂትለር የአሜሪካን ተስፋፊነት እንዴትና ለምን መድገም ፈለገ?

ሰብስክራይብ

ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ ፣ ክፍል1:  ሂትለር የአሜሪካን ተስፋፊነት  እንዴትና ለምን መድገም ፈለገ?

የ “ዋር ኦቭ አንሂሌሽን” መጽሐፍ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪው ኢጎር ያኮቭሌቭ “ሂትለር ጀርመንን የራሱ ዩናይትድ ስቴትስ ማድረግ ፈልጎ” እንደነበር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

በአንደኛው የዓለም ጦርነት የገጠማቸው ሽንፈት ለሂትለርና ተከታዮቹ የተለመደው አውሮፓዊ የቅኝ ግዛት ሞዴል ለጀርመን እንደማይጠቅም አሳይቷል። ናዚዎች ስልጣን ከያዙ በኋላ የአሜሪካን የተስፋፊነት ፈለግን ተከትለው ዕውን ማድረግ የፈለጉትም ለዚሁ ነው።

የናዚዝም መነሻ እና ዝግመተ ለውጥ ተመራማሪው ኢጎር ያኮቭሌቭ ከስፑትኒክ ጋር ብቻ ካደረጉት ተከታታይ ቆይታ በመጀመሪያው ቪዲዮ፤ የአሜሪካ የተስፋፊነት ሞዴል ሂትለር ላቀደው ወደ ምስራቅ አቅጣጫ የመስፋፋት እቅድ እንዴት እና ለምን ምሳሌ ሆኖ እንዳገለገለ አብራርተዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0