ኢትዮጵያ የትምህርት ለውጥን ለመደገፍ ያለመ የ96.

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ የትምህርት ለውጥን ለመደገፍ ያለመ የ96
ኢትዮጵያ የትምህርት ለውጥን ለመደገፍ ያለመ የ96 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የትምህርት ለውጥን ለመደገፍ ያለመ የ96.367 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ከዓለም ባንክ ጋር ተፈራረመች

ከተፈረመው ስምምነት ውስጥ 50 ሚሊየን ዶላሩ ከዓለም አቀፉ የልማት ማህበር በብድር መልክ የተሰጠ ነው። 46 ነጥብ 367 ሚሊየን ዶላሩ ደግሞ ከዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት ፈንድ በድጋፍ የተገኘ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

ድጋፉ የቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርትን ተደራሽ ለማድረግና የትምህርት ውጤቶችን ለማሻሻል እንሚያግዝ ተገልጿል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0