ቤጂንግ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ ገንቢ ሚና ለመጫወት ዝግጁ መሆኗን ገለፀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቤጂንግ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ ገንቢ ሚና ለመጫወት ዝግጁ መሆኗን ገለፀች
ቤጂንግ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ ገንቢ ሚና ለመጫወት ዝግጁ መሆኗን ገለፀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.04.2025
ሰብስክራይብ

ቤጂንግ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ ገንቢ ሚና ለመጫወት ዝግጁ መሆኗን ገለፀች

ከስፑትኒክ ጋር ልዩ ቃለ ምልልስ ያደረጉት የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ፤ ቻይና ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በተለይም ከደቡባዊ ዓለም ሀገራት ጋር በመሆን የሰላም ሂደቱን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን ገልጸዋል።

ዘላቂ ሰላምን የሚያረጋግጥ አስገዳጅ ስምምነት ላይ ለመድረስ የችግሩን መሠረታዊ ምክንያቶች በውይይት መፍታት አስፈላጊ እንደሆነም አጽንኦት ሰጥተዋል።

"የዩሬዥያ ዘላቂ ሰላም መላውን ዓለም ይጠቅማል" በማለት ቻይና ለባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ቁርጠኛ እንደሆነች አረጋግጠዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0