የአዲስ አበባን የትራንስፖርት እጥረት ይቀንሳሉ የተባሉ መቶ የኤሌክትሪክ አውቶቡሶች ወደ ስምሪት ገቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአዲስ አበባን የትራንስፖርት እጥረት ይቀንሳሉ የተባሉ መቶ የኤሌክትሪክ አውቶቡሶች ወደ ስምሪት ገቡ
የአዲስ አበባን የትራንስፖርት እጥረት ይቀንሳሉ የተባሉ መቶ የኤሌክትሪክ አውቶቡሶች ወደ ስምሪት ገቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.04.2025
ሰብስክራይብ

የአዲስ አበባን የትራንስፖርት እጥረት ይቀንሳሉ የተባሉ መቶ የኤሌክትሪክ አውቶቡሶች ወደ ስምሪት ገቡ

"አውቶቡሶቹ ከአየር ብክለት ነፃ፣ ምቹ፣ በአንድ ጊዜ በርካታ ሠው ማጓጓዝ የሚችሉ፣ ዘመናዊና ተደራሽ፣ ወጪ ቆጣቢ፣ አስተማማኝ፣ ለአውቶቡስ ብቻ በተፈቀደ መስመር ስለሚጓዙ ፈጣን አገልግሎት የሚሰጡ እንዲሁም ለነዳጅ ይወጣ የነበረውን ወጪ የሚቀንሱ ናቸው" ሲሉ የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል።

አውቶቡሶች ዛሬ በሁሉም የከተማ አቅጣጫዎች ለነዋሪዎች ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚሰጡም ተገልጿል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የአዲስ አበባን የትራንስፖርት እጥረት ይቀንሳሉ የተባሉ መቶ የኤሌክትሪክ አውቶቡሶች ወደ ስምሪት ገቡ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የአዲስ አበባን የትራንስፖርት እጥረት ይቀንሳሉ የተባሉ መቶ የኤሌክትሪክ አውቶቡሶች ወደ ስምሪት ገቡ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0